ርእሳዊ የቁርአን ጥናት በክርስትና አይን ሲመረመር

M. J. Fisher, M.Div.

ትርጉምና ቅንብር በአዘጋጁ

 

በዚህ መጽሐፍ የሚገኙት ሐያ ሁለት ርእሳዊ ምእራፎች ጥሩ የሆኑ አጫጭር የቁርአን ጥናት ማጣቀሻ መጻሕፍት ሆነው ሊያገለግሉ ይችላሉ:: እያንዳንዱ አንቀጽ ለተሻሻለ መረዳት በሚያስችል መልኩ ተጽፏል:: የጥናቱ መጨረሻ ደግሞ የመጽሐፍ ቅዱስን እና የቁርአንን ታሪክ በማነጻጸር እስልምናን በክርስትና አይን ይመረምራል::

ማውጫ

  • መቅድም
  • መግቢያ
  1. የመሐመድና የቁርአን ታሪክ
  2. ክርስትናና እስልምና
  3. ጦርነትና ሰላም
  4. የሴቶች ሁኔታ በቁርአን
  5. ጋብቻና ፍቺ በቁርአን
  6. መሐመድ በቁርአን
  7. ተፈጥሮና ሳይንስ በቁርአን
  8. ቁርአን ስለ ፍርድ ቀን
  9. መንግስተ ሰማይ በቁርአን
  10. ሲዖል በቁርአን
  11. ደኅንነት በቁርአን
  12. ነፃ ፈቃድና - የአስቀድሞ ውሳኔ
  13. ለአላህ የተሰጡ ሰዋዊ ባህርያት
  14. መጽሐፍ ቅዱሳዊ ገፀ ባሕርያት በቁርአን
  15. ያልተለመዱ የቁርአን አባባሎች
  16. እስላማዊ ሕግ
  17. ቁርአን ባጠቃላይ ምን ያሳያል?
  18. መጽሐፍ ቅዱስ
  19. አስመሳይ ጥቅሶች
  20. ክርስትያኖች በቁርዓን
  21. ኢየሱስ ክርስቶስ
  22. አይሁዶች በቁርአን
  23. በቁርአን ውስጥ የወንጀለኛ መቅጫዎች
  24. የዓለም ክስተቶች ትንቢት

 

 ለእስልምና መልስ አማርኛ  ዋናው ገጽ