• የቁርዓኑ አላህ የመጽሐፍ ቅዱሱ እግዚአብሔር ነውን?

Sam Shamoun (ትርጉምና ቅንብር በአዘጋጁ)

ይህ ጥናት እጅግ በጣም ጠቃሚ የሆነውን ጥያቄ የሚመለከት ነው:: በቁርዓን ላይ የሙስሊሞች አላህ የክርስትያኖቹ እግዚአብሔር ተደርጎ ነው የቀረበው፡፡ ታዲያ ጥያቄው በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ የተገለጠው እግዚአብሔር የሙስሊሞቹ አላህ ነው ወይ? የሚል ነው፡፡ ቁርአን የሚናገረው የእስላም አምላክ አላህ፣ በእርግጥ የአብርሃም አምላክ እንደሆነ ነው፡፡ ስለዚህም በቁርዓን አመለካከት መሰረት የሙስሊሞች አላህ የመጽሐፍ ቅዱሱ አምላክ ማለትም ያህዌ - ኤሎሂም ነው ማለት ነው፡፡ ነገር ግን ይህ እርግጥ ነውን? ... ሙሉ ጽሑፉን ያንብቡ: [ክፍል አንድ] [ክፍል ሁለት] [ክፍል ሦስት] [ክፍል አራት]

  • ለአላህ የተሰጡ ሰዋዊ ባህርያት

M.J Fisher, M.Div. (ቅንብር በአዘጋጁ)

ሙስሊሞች ስለ መጽሐፍ ቅዱስ ካላቸው አንዱና ዋናው ነቀፌታ ለእግዚአብሔር ተሰጠ የሚሉት አካላዊ ገለጣን የተመለከተ ነው፡፡ እነሱም መጽሐፍ ቅዱስ ለእግዚአብሔር አካላዊ ገለጣ መስጠቱን በተመለከተ እጅግ በጣም በስህተት የተሞላ ነው ይላሉ፣ ምክንያቱም ታላቁን እግዚአብሔርን የሰው ባሕርይ እንዳለው አድርጎ መግለጥ ትክክል አይደለምና፡፡ ብዙዎቹም ሙስሊሞች መጽሐፍ ቅዱስ በዚህ መልኩ እግዚአብሔርን ይሳደባል በማለት ይናገራሉ፡፡ ... ሙሉ ጽሑፉን ያንብቡ

ትርጉምና ቅንብር በአዘጋጁ