ሴቶች በእስልምና

 • ሴቶች ቦታ በንፁህ እስልምና (ትርጉምና ቅንብር በአዘጋጁ)
  የሚለው ተከታታይ ጽሑፍ፣ እስልምና ስለ ሴቶች ያለውን አመለካከትና ስለ እምነቱም አጠቃላይ የሆነ ግንዛቤን ያካተተ ነው፡፡

 • በአልጋዎቻቸው ላይ ዝጓቸው እና ደብድቧቸው (መሐመድ ለሴቶች ያለው ዝቅተኛ አመለካከት)
  (ትርጉምና ቅንብር በአዘጋጁ)
  በአረቡ ዓለም ውስጥ የሚገኘው የሴቶች ደረጃ በእስልምና ላይ ለሚሰነዘሩ ትችቶች አንዱ ምንጭ ነው፡፡
  በምዕራቡ ዓለም ያሉ ሴቶች በብዙ ጋብቻ፣ በሴቶች መሸፋፈን እና በሙስሊሞች አገሮች ውስጥ ባሉት ሌሎች እኩልነቶች
  አለመኖር እንዲሁም በእስልምና ፈጣን መስፋፋት ላይ ስጋት ስለአደረባቸው ሁኔታውን በትኩረት እየተከታተሉ ነው፡፡

 • አላህ ሚስቶችን ረስቷቸዋልን? (ትርጉምና ቅንብር በአዘጋጁ)
  የእንግሊዝኛው ገፅ ‹ሴቶች በእስልምና› ክፍል ላይ የቀረበው ይህ ‹አላህ ሚስቶችን ረስቷቸዋልን?› የሚለው ጽሑፍ
  በወንዶችና በሴቶች መካከል ቁርአን ስላስቀመጠው ልዩነት ያስረዳል፡፡

 • የሲዖል ውስጥ ነዋሪዎች ብዙዎቹ ሴቶች ናቸው (ትርጉምና ቅንብር በአዘጋጁ)
  በሲዖል ውስጥ ካሉት ነዋሪዎች ውስጥ እጅግ በጣም አብዛኞቹ ሴቶች መሆናቸውን መሐመድ
  መመልከቱን በሚገለጠው ሐዲት መሰረት ላይ የተመሰረተው ጽሑፍ ‹የሲዖል ውስጥ ነዋሪዎች ብዙዎቹ ሴቶች ናቸው›፣
  በእስልምና ውስጥ ስላለው የሴቶችና የወንዶች ልዩነት አንድ ማስረጃ ነው፡፡